የችቦ ስነስረዓት


ተመልካቾችን ለመፍቀድ በቶዳይጂ ቤተመቅደስ የታወቀ የችቦ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ።

ናራ - የቶዳይጂ ቤተመቅደስ ፣የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ቦታ  ነው።የ COVID-19 ገደቦችን በከፊል ያቃልላል ።ከመጋቢት 1 እስከ 14 ባለው ጊዜ ውስጥ የሹኒ ችቦ የመስጠት ሥነ-ሥርዓት ለሕዝብ ይከፍታል ተብሏል።????????????

መነኮሳቱ በዋናው ዝግጅት ላይ ችቦ ይዘው ወደ ንጋቱዶ አዳራሽ ሲገቡ ፤ሰዎች ለሚሰሩት ኃጢአት ይቅርታን በመጠየቅ እንዲሁም 11 ፊት ባለው የካንኖን ሃውልት ፊት ለፊት በመቅደሱ ዋና አምላክ ፊት ለፊት ይጸልያሉ ።

ተመልካቾች በአዳራሹ ውስጥ ካለው “ትሱቦን” ቦታ ሆነው የአምልኮ ሥርዓቱን መመልከት ይችላሉ፣ነገር ግን  የኮቪድ መከላከያ ጭንብል ማድረግ  ይጠበቅባቸዋል ተብሏል ።❤‍????❤‍????❤‍????