ጅቡቲ የሚገኘው ካምፕ ሌሞኒየር የአፍሪካ ቁልፍ ወታደራዊ ቤዝ


 

 

ከወሰንሰገድ መርሻ (ጮራ ዘአራዳ)

 

 ካምፕ ሌሞኒየር በጅቡቲ የሚገኝ የአሜሪካ የባህር ኃይል ኤክስፕዲሽን (Expeditionary) ቤዝ ሲሆን በአፍሪካ ውስጥ ብቸኛው የአሜሪካ ቋሚ የጦር ሰፈር ነው።  

 

 

ከሶማሊያ፣ ከኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ፣ ከቀይ ባህርና ከኤደን ባህረ ሰላጤ ጋር የምትዋሰነው ጅቡቲ በሴፕቴምበር 11 ቀን 2001 በአሜሪካ ኒውዮሮክ ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላ የአሜሪካ መንግሥት እንደ አይሲሲ አይነትን አሸባሪ ድርጅቶችን  ለመዋጋት ይቻላት ዘንድ በአካባቢው ለሚገኙ የአሜሪካ የባህር ሃይሎች ጊዜያዊ ማረፊያ እንዲሆን በማሰብ  ካምፕ ሊሞኒየር ለማቋቋም  በቅታለች ።  

 

 

ከኒውዮርኩ ጥቃት ጊዜ ጀምሮ፣ ካምፕ ሌሞኒየር ወደ 500 ኤከር ( acres) አካባቢ  የጦርስፋት  ባለው ቦታ ላይ ካምፑ ተዘርግቶ ይገኛል። 

 

 ይህ ካምፕ  ለአሜሪካኖች ወደር የለሽ ጠቀሜታ ያለው እንደሆነ ይነገርለታል።  ምንም  እንኳ በሱማሌና በምስራቅ ያሉ የሽብር ጥቃቶች ማቆም  ባይችልም።

 

 

አሜሪካኖች ካም ሌሞኒየርን በሊዝ በመግዛት እድሳት በማድረግ  የተሻለ የባህር ወደብ ካምፕ ለማድረግ እ.ኤ.አ በ2014 በአሜሪካና በጅቡቲ መካከል የተደረገው ድርድር ውስብስብ ከመሆኑም  ባሻገር  የአሜሪካ መንግሥት የጅቡቲ መንግሥትን የብሄራዊ ደህንነት ለማገዝ፣ የተሻለ የህዝብ ግንኙነትና የኢኮኖሚ ልማት ጉዳዮችን  ለጎረቤት ሀገር ለጅቡቲ  በመርዳቱ በኩል ያካተተ ነበር።

 

 

 በተለይም አሜሪካኖች ካምፕ ሌሞኒየር ሊዝ በመግዛት በሚያደርጉት የካፑን እድሳት ዙሪያ ባለው እውነተኛ የህይወት ድርድር ላይ የተመሰረተ ከመሆኑም ባሻገር በተለይም  የማስመሰል  ተግባር ነበር አሜሪካኖች ይዘው  የተነሱት።እንደ  አዲስ ያቀረቡት ሀሳባቸው የጥናት ማእከል ጭምር በማድረግ ከማስተማርና የሪሶርስ ሴንተር (TNRC)  ማድረግ  ነበር የድርድራቸው  ዋና አላማ

 

 

በእርግጥ ወደ ጅቡቱ እ.ኤ.አ በ2005 በሄድኩበት ወቅት የጅቡቲ ወደብን በምሽት ላይ ለመጎብኘትና  የጅቡቲ ነዋሪዎችን  ለማናገር እድል አግኝቼም ነበር።ወደቡ ሌሎች ታላላቅ ሀገር ከሚባሉት የማይተናነስ ከመሆኑም  ባሻገር በጣም  ውብና  ሰፊ ቦታ ይሸፍናል።ከዚህ ሌላ ጅቡታውያን በፈረንሣይ ቅኝ ግዛት ስለነበሩ የሚማሩትና ለእረፍት የሚሄዱት ወደ ፈረንሳይ ነው ።ማንኛውም ጅቡታውያን  ፈረንሳይ  ቆይተው  ወደ  ሀገራቸው ይመለሳሉ  ፈረንሳይ ወይንም ሌላ አውሮፓም  ሆነ አሜሪካ ሀገር የመኖር ፍላጎት ጭራሽ የላቸውም።ከዚህ ሌላ አብዛኛው  ጅቡቲ ያሉ ዕቃዎች ምግብና ውኃን  ጨምሮ  የተለያዩ  አልኮልና  አልኮል ያልሆኑ መጠጦች አብዛኛው ከፈረንሳይ  ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ  ጫትን ጨምሮ የተለያዩ እንጀራን ጨምሮ የተለያዩ የምግብ አይነቶችም ከኢትዮጵያ ነው  የሚያስመጡት ።ከዚህ አንፃር አሜሪካኖች  የሄዱበት የማስመሰል እንቅስቃሴ ተቀባይነት  ያላገኘውም  በዚህ ምክንያት  ይመስለኛል።

 

 

 ካምፕ Lemonnier - የሚና-ጨዋታ ማስመሰል(simulation )

 

የአሜሪካና የጅቡቲ ወገኖች ፣ ሶስት ሰአት የፈጀው ድርድር በአሜሪካ የመከላከያ አታሼና በጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር መካከል ቁልፍ  በሆነ ስትራቴጂካዊ የጦር ሰፈር-ካምፕ ሌሞኒየር ላይ ያተኮረ ሲሆን፤ በሊዝ  የመግዛቱ ሁኔታ ፤በእድሳቲ ዙሪያ ውይይቶች ተደርገው ነበር።  የዚህ የማስመሰል ድርድርና ውይይቶች  የሚከተሉትን ያካትታሉ

 

 በድርድር ውስጥ የሁሉንም ወገኖች የባህር ኃይሉ ቤዝመንት መሆኑን BATNA የመረዳት አስፈላጊነት እንዳለው ሁለቱም  ወገኖች  ያምናሉ።

 

Ø  በድርድር ውስጥ የባህል ተጽእኖ

 

Ø  የሂደት አስተዳደርና አጀንዳ አቀማመጥ.።ይገኝበታል።

 

 ዋና-ወኪል  መሆንና ተለዋዋጭ.

ሀሳብ 

 

 በድርድር ውስጥ የኃይል ምንጮችን ማጋለጥ።የሚሉት ይገኝበታል።

 

 የካምፕ Lemonnier ጉዳይ ጥናት - የጉዳይ ጥናት

 

 እ.ኤ.አ በ2014 በእውነተኛ ድርድር ላይ የተመሰረተው  ይህ የሁለቱ ወገኖች ስምምነት በተለይም ጥናት ማድረግና  ከ30-60 ደቂቃዎች ውስጥ ጅቡቲያውያንን ማስተማርም   ይገኝበታል።

 

በካምፕ ሌሞኒየር ውስጥ  ማስመሰል (simulation) ወይም በራሱ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል አካሄድ  አለ።